am_tq/psa/60/10.md

549 B

እግዚአብሔር ለሠራዊቱ ያላደረገው ምንድን ነው?

ከእነርሱ ጋር ወደ ውጊያው አልሄደም። [60:10]

እስራኤላውያን ድል ሊያደርጉ የቻሉት እንዴት ነው?

ጠላቶቻቸውን ስለሚረጋግጥ በእግዚአብሔር እርዳታ ድል አደረጉ። [60:11]

እስራኤላውያን ድል ሊያደርጉ የቻሉት እንዴት ነው?

ጠላቶቻቸውን ስለሚረጋግጥ በእግዚአብሔር እርዳታ ድል አደረጉ። [60:12]