am_tq/psa/53/06.md

354 B

ዳዊት ለእስራኤል መዳን ይመጣል የሚለው ከየት ነው?

የእስራኤል መዳን ከጽዮን ይመጣል ብሎ ተስፋ ያደርጋል፡፡[53:6]

ዳዊት እግዚአብሔር በምን እንዲያድነው ይጠይቃል?

እግዚአብሔር በስሙ እንዲያድነው ይጠይቃል፡፡ [53:6]