am_tq/psa/50/23.md

281 B

እግዚአብሔር ማዳኑን ለማን ያሳያል?

እግዚአብሔር የምስጋና መስዋዕትን ለሚያቀርብ እና መንገዱንም በትክክለኛው መንገድ ለሚያደርግ ማንኛውም ሰው ማዳኑን ያሳያል፡፡ [50:23]