am_tq/psa/50/21.md

390 B

እግዚአብሔር ዝም ባለ ጊዜ ክፉዎች ስለ እርሱ ምን እንደሚያስቡ እግዚአብሔር ምን አለ?

እንደ እነርሱ አይነት ሰው እንደሆነ ያስቡ ነበር፡፡ [50:21]

እግዚአብሔር ክፉዎችን ሲያጠፋ ማን ሊረዳቸው ይችላል?

ማንም ሊረዳቸው የሚመጣ የለም፡፡ [50:22]