am_tq/psa/50/14.md

347 B

አሳፍ ሁሉም ሰው ለእግዚአብሔር ማቅረብ እና መክፈል እንዳለበት የሚናገረው ምንድን ነው?

እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር የምስጋና መሥዋዕት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡ ስእለታቸውንም ለልዑሉ አምላክ ያቅርቡ፡፡ [50: 14-16]