am_tq/psa/50/07.md

249 B

እግዚአብሔር ሰዎችን እንደማይገሥጻቸው የተናገራቸው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር ስለሚያቀርቡአቸው መሥዋዕቶች እንደማይገስጻቸው ነግሯቸዋል፡፡ [50:8-9]