am_tq/psa/45/14.md

319 B

የንጉሡ ሴት ልጅ የምትመራው ወዴት ነው?

በጥልፍ ልብስ ወደ ንጉሡ ትወሰዳለች፡፡ [45:14]

ደናግሎችስ እንዴት እና ወዴት ይመራሉ?

በደስታና በሐሤት ይጓዛሉ፣ ወደ ንጉሡ ቤተ መንግሥት ይገባሉ፡፡ [45:15]