829 B
829 B
እግዚአብሔር አሁን ምን አድርጎአል?
እግዚአብሔር አሁን ግን ጠልቶአቸዋል፣ አሳፍሮአቸዋል፣ ከሠራዊታቸውም ጋር አልወጣም፡፡ [44: 7-9]
እግዚአብሔር እስራኤላውያን ምን እንዲያደርጉ አደረጋቸው?
እግዚአብሔር ከጠላቶቻቸው ፊት እንዲመለሱ አደረጋቸው፡፡ [44:10]
እስራኤላውያንን የሚጠሉ ሰዎች ምን አደረጉ?
የሚጠሉአቸው ለራሳቸው ምርኮ አድርገው ወሰዱአቸው፡፡ [44:10]
እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ምን ዓይነት ሰዎች አደረጋቸው?
እግዚአብሔር እንደ በጎች ለመብል ሰጣቸው፣ በአሕዛብም መካከል በተናቸው. [44:11-12]