am_tq/psa/31/23.md

411 B

እግዚአብሔር ታማኝ ለሆኑ ተከታዮቹ ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር ታማኝ የሆኑትን ይጠብቃል ነገር ግን ትዕቢተኞችን የእጃቸውን ይከፍላቸዋል። [31:23]

ዳዊት በእግዚአብሔር ለሚታመኑ ሰዎች ምን ምክር ሰጣቸው?

ብርቱ አና ጠንካራ እንዲሆኑ ነገራቸው። [31፡24]