am_tq/psa/30/01.md

615 B

ዳዊት እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ዳዊትን አንሥቶታልና ጠላቶቹንም በእርሱ ላይ እንዳይደሰቱ እንድርጓልና እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ ያደርገዋል። [30:1]

ዳዊት ለእርዳታ ሲጮህ እግዚአብሔር ምን አደረገ?

እግዚአብሔር ዳዊትን ፈውሰው። [30:2]

እግዚአብሔር የዳዊትን ነፍስ ያወጣው ከየት ነው?

እግዚአብሔር የዳዊትን ነፍስ ከሲኦል አወጣው። [30: 3]