ዳዊት ያለ ነቀፋ እንደሄደ እና ወዲያ ወዲህ ሳይል በእግዚአብሔር እንደተማመነ ይናገራል። [26: 1]
እግዚአብሔር የውስጡንና የልቡን ንጽህና እንዲፈትን ጠየቀው። [26:2]
የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታማኝነት በዳዊት ፊት ነው። [26: 3]