am_tq/psa/23/05.md

300 B

እግዚአብሔር በዳዊት ፊት ምን አዘጋጀ?

እግዚአብሔር በዳዊት ጠላቶች ፊት ማዕድን አዘጋጀ፡፡ [23: 5]

እግዚአብሔር የቀባው ማንን ነው?

እግዚአብሔር የዳዊትን ራስ በዘይት ቀባው፡፡ [23: 5]