am_tq/psa/21/05.md

308 B

የንጉሡ ክብር ታላቅ የሆነው ለምንድን ነው?

የእርሱ ክብር በእግዚአብሔር ድል ስለነበረው ታላቅ ነው። [21: 5-6]

እግዚአብሔር ለንጉሡ ምን ሰጠው?

እግዚአብሔር ግርማና ሞገስ ሰጥቶታል። [21: 5-6]