am_tq/psa/19/01.md

358 B

ሰማያት ምን ያውጃል እና የሰማይም ጠፈር ምን ያሳውቃል?

ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ያውጃል የሰማይም ጠፈር የእጆቹን ሥራ ያሳውቃል። [19: 1]

የሚፈሰው ንግግር ምን ያሳያል?

የሚፈሰው ንግግር እውቀትን ያሳያል። [19: 2-3]