am_tq/psa/17/13.md

756 B

ዳዊት እግዚአብሔር ጠላቶቹን ምን እንዲያደርግለት ጠየቀው?

እግዚአብሔር ተነስቶ ጠላቶቹን እንዲያጠቃ በፊታቸውም እንዲወረውራቸው ጠየቀው። [17:13]

ዳዊት እግዚአብሔር በእጁ እንዲያድነው የጠየቀው ከማን ነው?

በዚህኛው ሕይወት ውስጥ ብቻ ብልጽግና ካላቸው ከዚች አለም ሰዎች እንዲያድነው እግዚአብሔርን ጠየቀው። [17:14]

እግዚአብሔር ለተከበሩት ሰዎች ምን ይሰጣቸዋል?

እግዚአብሔር ከመዝገቡ ሆዳቸውን ያሞላል ልጆቻቸውም ይበዛሉ እነርሱም ሀብትን ያከማቻሉ። [17:14]