am_tq/psa/15/01.md

855 B

በእግዚአብሔር መኖሪያ እና በተቀደሰው ተራራ ሊኖር የሚችል ምን አይነት ሰው ነው?

በሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ዘወትር መልካም የሚያደርግ ንግግሩም እውነተኛና ከልቡ የሆነ ሰው በእግዚአብሔር መኖሪያ መቆየት በተቀደሰውም ተራራ ላይ መኖር ይችላል። [15: 1]

በእግዚአብሔር መኖሪያ እና በተቀደሰው ተራራ ሊኖር የሚችል ምን አይነት ሰው ነው?

በሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር የሚታዘዝ ዘወትር መልካም የሚያደርግ ንግግሩም እውነተኛና ከልቡ የሆነ ሰው በእግዚአብሔር መኖሪያ መቆየት በተቀደሰውም ተራራ ላይ መኖር ይችላል። [15: 2]