እግዚአብሔር የሚንገዳገዱትን ሁሉ ይደግፋል የወደቁትንም ሁሉ ያነሣል። [145:14]
የሁሉም ሰው ዓይኖች እግዘኢአብሔርን ይጠብቃሉ በተገቢው ጊዜም ምግብ ይሰጣቸዋል። [145: 15]