am_tq/psa/145/08.md

207 B

አንዱ ትውልድ ለቀጣዩ ትውልድ ስለ ምን ያውጃል እና ይዘምራል?

የእግዚአብሔርን በጎነት ያውጃሉ ስለ ጽድቁም ይዘምራሉ። [145: 7-9]