am_tq/psa/145/04.md

322 B

አንዱ ትውልድ ለቀጣዩ ትውልድ ምን የሚያስተጋባው እናም የሚያውጀው ምንድን ነው?

አንዱ ትውልድ የእግዚአብሔርን ስራዎች ለሚቀጥለው ትውልድ ያስተጋባል የእርሱንም ታላላቅ ተግባራት ያውጃል። [145: 4]