923 B
923 B
የዳዊት መንፈስ ደካማ ሲሆን እግዚአብሔር ምን ያውቅ ነበር?
እግዚአብሔር የዳዊት መንፈስ ሲደክም የዳዊትን መንገድ ያውቃል። [142: 3]
ዳዊት ወደ ቀኝ ሲመለከት ምን ያያል?
ዳዊት ስለ እርሱ የሚያስብ ሰው እንደሌለ ያያል ለእርሱም ማምለጫ የለም። [142: 4]
ዳዊት እግዚአብሔር ለእርሱ ማን እንደሆነ ተናገረ?
እግዚአብሔር ለዳዊት መሸሸጊያ መሆኑን በሕያዋንም ምድር ዕድል ፈንታው መሆኑን ተናገረ። [142: 5]
ዳዊት ከአሳዳጆቹ እንዲያድነው እግዚአብሔርን የሚሻው ለምንድን ነው?
ዳዊት ከአሳዳጆቹ እንዲያድነው እግዚአብሔርን የጠየቀው ከእርሱ ይልቅ ብርቱዎች ስለሆኑ ነው። [142: 6]