am_tq/psa/142/01.md

195 B

ዳዊት ወደ እግዚአብሔር የሚያፈሰው ምንድን ነው?

ዳዊት ብሶቱንና ችግሮቹን ለእግዚአብሔር በማፍሰስ ይናገራል። [142: 1-2]