am_tq/psa/140/04.md

315 B

ዓመፀኞቹ ሰዎች ዳዊትን ምን ለማድረግ አቅደዋል?

ጠልፈው ሊጥሉት እቅደዋል። [140 4]

ትዕቢተኞች ለዳዊት ምን አዘጋጅተዋል?

ወጥመድ አዘጋጅተዋል መረብ ዘርግተዋል አሽክላም አስቀምጠዋል። [140: 5]