እግዚአብሔር ዳዊትን ማዳን ያለበት ከማን ነው?
እግዚአብሔር ዳዊትን ከዓመፀኞች ይጠብቀው ዘንድ ከክፉዎች እንዲጠብቀው ዳዊት ጠየቀው። [140: 1]
ዳዊት ክፉዎች ምን ይመስላሉ ይላል?
ምላሳቸውን እንደ እባብ ያሾላሉ እንዲሁም በከንፈሮቻቸው ላይ የእፉኝት መርዝ አላቸው። [140: 2]
ዳዊት ክፉዎች ምን ይመስላሉ ይላል?
ምላሳቸውን እንደ እባብ ያሾላሉ እንዲሁም በከንፈሮቻቸው ላይ የእፉኝት መርዝ አላቸው። [140: 3]