am_tq/psa/14/07.md

363 B

ዳዊት ከጽዮን እንዲመጣ የፈለገው ምንድን ነው?

ዳዊት የእስራኤልን መዳን ከጽዮን እንዲመጣ ይፈልጋል። [14: 7]

ያዕቆብ መቼ ነው ደስተኛ የሚሆነው እስራኤልስ ደስ የሚላት መቼ ነው?

እግዚአብሔር ሕዝቡን ከምርኮ ሲመልስ። [14: 7]