am_tq/psa/14/02.md

357 B

እግዚአብሔር ወደ ሰው ልጆች የሚመለከተው ለምንድን ነው?

የሚያስተውሉና እርሱን የሚሹት ካሉ ለማየት ይመለከታል። [14: 2]

ዞር ያሉና የተበላሹት እነማን ናቸው?

ሰው ሁሉ ዘወር ብለዋል እንዲሁም ሁሉም ብልሹ ሆነዋል። [14: 3]