1010 B
1010 B
የአሕዛብ ጣዖታት ምን ይመስላሉ?
እነርሱ በብር እና በወርቅ የተሠሩ አፎች ዓይኖችና ጆሮዎች ያላቸው ሆኖም ግን አይናገሩም አያዩም መስማት እና መተንፈስም አይችሉም። [135: 15]
የአሕዛብ ጣዖታት ምን ይመስላሉ?
እነርሱ በብር እና በወርቅ የተሠሩ አፎች ዓይኖችና ጆሮዎች ያላቸው ሆኖም ግን አይናገሩም አያዩም መስማት እና መተንፈስም አይችሉም። [135: 16]
የአሕዛብ ጣዖታት ምን ይመስላሉ?
እነሱ በብር እና በወርቅ የተሠሩ አፎች ዓይኖችና ጆሮዎች ያላቸው ሆኖም ግን አይናገሩም አያዩም መስማት እና መተንፈስም አይችሉም። [135: 17]
የአሕዛብ ጣዖታት የሰሯቸው ማን ናቸው?
እንደ እነርሱ ያሉና በእነርሱ የሚታመኑ ሰዎች ሰሯቸው። [135: 18]