am_tq/psa/135/10.md

257 B

እግዚአብሔር በግብፃውያን ላይ ምን አደረገ?

የግብፃውያንን የበኩር ወንድና እንስሳ ገደለ በፈርዖንና በባሪያዎቹም ሁሉ ላይ ምልክትንና ድንቅን ላከ። [135:9-11]