am_tq/psa/135/08.md

255 B

እግዚአብሔር በግብፃውያን ላይ ምን አደረገ?

የግብፃውያንን የበኩር ወንድና እንስሳ ገደለ በፈርዖንና በባሪያዎቹም ሁሉ ላይ ምልክትንና ድንቅን ላከ። [135: 8]