am_tq/psa/135/07.md

263 B

እግዚአብሔር ታላቅነቱን የሚያሳይ ምን ተግባር አድርጓል?

እግዚአብሔር ደመናትን ያስነሣል መብረቅ ከዝናብ ጋር ያወርዳል ነፋሳትንም ከማከማቻው ያወጣል። [135: 7]