am_tq/psa/132/17.md

347 B

እግዚአብሔር ለጽዮን ምን ያደርጋል?

አትረፍርፎ ይባርካታል፣ ድⷖቿን በእንጀራ ያጠግባል፣ ካህናቷንም በድነት ያለብሳል። [132: 16-17]

እግዚአብሔር ማንን በኀፍረት ያለብሳል?

ጠላቶቹን በኀፍረት ያለብሳል። (132፡ 18)