am_tq/psa/13/05.md

500 B

ዳዊት እምነት የነበረው በምን ላይ ነው?

ዳዊት በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታማኝነት ላይ እምነት ነበረው። [13: 5]

የዳዊት ልብ ደስ የሚለው በምንድን ነው?

ልቡ በእግዚአብሔር ማዳን ደስ ይለዋል። [13: 5]

ዳዊት ለእግዚአብሔር የሚዘምረው ለምንድን ነው?

የእግዚአብሔር ቸርነት ስለበዛለት ዳዊት ይዘምራል ። [13: 6]