am_tq/psa/123/03.md

532 B

ሰዎቹ እግዚአብሔር እንዲምራቸው ለምን ይጠይቁታል?

ሰዎቹ በንቀት ተሞልተዋል በባለጠጎች ስድብና ትዕቢተኞች ንቀት ከመጠን በላይ ከመጥገባቸው የተነሳ። [123: 3]

ሰዎቹ እግዚአብሔር እንዲምራቸው ለምን ይጠይቁታል?

ሰዎቹ እጅግ ተንቀዋል በባለጠጎች ስድብና በትዕቢተኞች ንቀት ከመጠን በላይ ተጎድተዋል ምክንያቱ ይህ ነው። [123: 4]