am_tq/psa/122/08.md

395 B

ዳዊት "በእናንተ ውስጥ ሰላም ይኑር" ያለው ለማን ነው?

ዳዊት ይህን የተናገረው ለወንድሞቹና ለጓደኞቹ ነው። [122: 8]

ዳዊት ለኢየሩሳሌም መልካምነት የሚጸልየው ለምንድን ነው?

ስለ እግዚአብሔር ቤት ሲል ለኢየሩሳሌም መልካምነት ይጸልያል። [122: 9]