am_tq/psa/122/06.md

377 B

ኢየሩሳሌምን የሚወዱ ምን ይሆናሉ?

ኢየሩሳሌምን የሚወዱ ሁሉ ይበለጽጋሉ። [122: 6]

ዳዊት በኢየሩሳሌም ቅጥርና ግምቦች ውስጥ ምን እንዲሆን ፈለገ?

በቅጥሩ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን እና በግምቦቹ ውስጥ ብልጽግና እንዲኖር ፈለገ። [122: 7]