ጸሐፊው ለጊዜው እና ቀደም ሲል የኖረበት ቦታ የት ነበር?
ጸሐፊው ለጊዜው በሜሼቅ ይኖራል እንዲሁም ቀደም ሲል በቄዳር ድንኳኖች ውስጥ ይኖር ነበር። [120: 5]
ጸሐፊው ስለ ሰላም ምን ይላል?
ጸሐፊው ሰላምን ከሚጠሉ ሰዎች ጋር ለረጅም ጊዜ እንደኖረ እና እርሱ ሰላምን እንደሚደግፍ ተናገረ። [120: 6]
ጸሐፊው ስለ ሰላም ምን ይላል?
ጸሐፊው ሰላምን ከሚጠሉ ሰዎች ጋር ለረጅም ጊዜ እንደኖረ እና እርሱ ሰላምን እንደሚደግፍ ተናገረ። [120: 7]