am_tq/psa/119/73.md

308 B

እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ጸሐፊውን ሲያዩ ደስተኞች ይሆናሉ የሚለው ለምንድን ነው?

በእግዚአብሔር ቃል ተስፋ ያደርጋልና እግዚአብሔርን የሚያከብሩ እርሱን ሲያዩ ደስ ይላቸዋል፡፡[119:74-75]