am_tq/psa/119/49.md

447 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር እንዲያስታውስለት የሚጠይቀው ምንድን ነው?

ለባሪያው የገባውን ቃል ኪዳን እንዲያስታውስ እግዚአብሔርን ይጠይቃል፡፡[119:49-50]

ትእቢተኞች መከራ ቢያበዙበትም ጸሐፊው የማያደርገው ነገር ምንድን ነው?

ጸሐፊው ከእግዚአብሔር ሕግ ፈቀቅ አይልም፡፡[119:49-50]