am_tq/psa/119/37.md

231 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር ዓይኑን ከምን እንዲመልስለት ይጠይቃል?

ዓይኖቹን የማይጠቅሙ ነገሮችን ከመመልከት እንዲመልስለት ይጠይቃል፡፡[119:37-42]