am_tq/psa/119/27.md

541 B

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ትእዛዛት መንገዶች ለመረዳት የፈለገው ለምንድን ነው?

የእግዚአብሔርን ትእዛዛት መንገዶች ለመረዳት የፈለገው የእግዚአብሔርን አስደናቂ ትምህርቶች ለማሰላሰል ነው፡፡[119:27-28]

ጸሐፊው እግዚአብሔር ከየትኛው መንገድ እንዲመልሰው ይጠይቃል?

እግዚአብሔር ከአመጻ መንገድ እንዲመልሰው ይጠይቃል፡፡[119:27-28]