am_tq/psa/119/17.md

300 B

ጸሐፊው በእግዚአብሔር ሕግ ውስጥ አስደናቂ ነገሮችን እንዴት ያያል?

ጸሐፊው በእግዚአብሔር ሕግ ውስጥ አስደናቂ ነገሮችን የሚያየው እግዚአብሔር ዓይኖቹን ሲከፍትለት ነው፡፡[119:18-19]