am_tq/psa/119/169.md

251 B

እግዚአብሔር ሊያደርገው በቃሉ የገባው ኪዳን ምንድን ነው?

እግዚአብሔር የጸሐፊው ልመና በፊቱ ሲደርስ እንደሚያድነው በቃሉ ኪዳን ገብቶአል፡፡ [119:170-171]