am_tq/psa/119/155.md

218 B

ደኅንነት ከኃጢአተኞች የራቀው ለምንድን ነው?

ደኅንነት ከኃጢአተኞች የራቀው የእግዚአብሔርን ሥርዓት ስላልፈለጉ ነው፡፡ [119፡155-157]