am_tq/psa/119/143.md

267 B

መከራ እና ችግር ቢያገኙትም የእግዚአብሔር ትእዛዛት ለጸሐፊው ምን ነበሩ?

መከራ እና ችግር ቢያገኙትም የእግዚአብሔር ትእዛዛት ለእርሱ ደስታ ናቸው፡፡ [119፡ 143-145]