am_tq/psa/119/123.md

210 B

ጸሐፊው ዓይኖቹ እስኪፈዝዙ ድረስ የመሚጠብቀው ምንድን ነው?

የእግዚአብሔርን ማዳንና የጽድቁንም ቃል ይጠብቅ ነር፡፡ [119፡123-124]