am_tq/psa/119/117.md

257 B

እግዚአብሔር ከሥርዓቱ የሚርቁትን ሁሉ የሚቃወማቸው ለምንድን ነው?

ከሥርዓቱ የሚርቁትን ሁሉ የሚቃወማቸው አታላዮችና የማይታመኑ ስለሆኑ ነው፡፡ [119፡118-119]