am_tq/psa/119/111.md

283 B

ጸሐፊው እንደ ዘላለም ውርሱ እና እንደ ልቡ ደስታ የሚቆጥረው ምኑን ነው?

የእግዚአብሔርን የቃልኪዳን ፍርድ እንደ ዘላለም ውርሱ እና እንደ ልቡ ደስታ ይቀጥራል፡፡ [119፡111-113]