am_tq/psa/115/01.md

325 B

ዳዊት እግዚአብሔር ለስሙ ክብርን እንዲያመጣ የሚጸልየው በምን ምክንያት ነው?

ለስሙ ክብርን እንዲያመጣ እግዚአብሔርን የሚጠይቀው ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ስለሆነና የሚታመንበትም ስለሆነ ነው፡፡ [115፡1-3]