am_tq/psa/112/10.md

339 B

የጻድቁን መባረክ ተመልክቶ የሚበሳጭ ክፉ ሰው ምን ይሆናል?

ክፉ ሰው ጥርሱን ያንገጫግጫል ይቀልጣልም፡፡ [112፡10]

የእግዚአብሔር ስም የሚባረከው መቼ ነው?

ስሙ አሁንና ለዘላለምም የተባረከ ይሆናል፡፡ [112፡10]