am_tq/psa/110/07.md

195 B

የዳዊት ጌታ በመንገድ ዳር ካለው ፈሳሽ ውኃ ከጠጣ በኋላ ምን ያደርጋል?

ከድል በኋላ እራሱን ከፍ አድርጎ ያነሳል። [110: 7]