ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ደጆችና አደባባዮች መግባት የሚችሉት እንዴት ነው?
ወደ ደጆቹ በምስጋና ወደ አድባባዮቹም በአምልኮ መግባት ይችላሉ። [100: 4]
ጸሐፊው ለዘላለም ጸንቶ ይቆማል ያለው ምኑን ነው?
የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታማኝነት ለዘለዓለም ይኖራል አለ። [100: 5]
ዳዊት የሚዘምርባቸው ሁለት ባሕርያት የትኞቹ ናቸው?
ስለ ቃል ኪዳን ታማኝነት እና ስለ ፍትህ ይዘምራል። [100: 5]